በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትራምፕ የፓርቲያቸው እጩ ተወዳዳሪ ሆነው መመረጣቸው በተቀበሉበት ወቅት ያሰሙት ንግግር


የዩናይትስ ስትቴስ ሬፖብሊካን ፓርቲ እጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይህን ሥርአት የኔን ያህል የሚያውቀው የለም የምጠግነውም እኔ ብቻ ነኝ አሉ።

እጩው ትላንት ባደረጉት የምርጫ መቀበያ ንግግራቸው ከሌሎች አገሮች ጋር ከእንግዲህ የወል ውል የሚባል ነገር አይኖርም ብለዋል።

ሬፖብሊካን ፓርቲ በክሊቭላንድ ኦሃዮ ላለፉት አራት ቀናት ባካሄደው ጉባዔ በ2016ቱ የዩናይትስ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ ፓርቲውን ወክለው እንዲወዳደሩ መርጧቸዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ትራንፕ የፓርቲያቸው እጩ ተወዳዳሪ ሆነው መመረጣቸው በተቀበሉበት ወቅት ያሰሙት ንግግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG