በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሜላኒያ ትራምፕ በሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ያሰሙት ንግግር አወዛጋቢ ሆኗል


የሬፖብሊካን ተወዳዳሪ ታሳቢ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ባለቤት መላኒያ ትራምፕ
የሬፖብሊካን ተወዳዳሪ ታሳቢ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ባለቤት መላኒያ ትራምፕ

በኦሃዩ ግዛት ክሊቭላንድ ከተማ እየተካሄደ ያለው የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ የፓርቲው ተወዳዳሪ ታሳቢ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ባለቤት ሜላኒያ ትራምፕ ትናንት ምሽት ያደረጉት ንግግር ያስነሳው ውዝግብ እየተባባሰ ነው።

የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ክሊቭላንድ - ኦሃዮ
የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ክሊቭላንድ - ኦሃዮ

በምሽቱ ንግግሮች ያደረጉት የፓርቲው አመራሮች፣ ተማሪዎችና ሌሎችም ተጋባዦች አሜሪካ ያለችበትን ሁኔታ ለመቀየር ያሉት ብቸኛ አማራጭ ዶናልድ ትራምፕ ናቸው ብለዋል።

በከተማየቱ ውስጥ ከጉባኤው ጎን ለጎን የተለያየ ይዘት ያላቸው ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

መሊና ትራንፕ በሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ያሰሙት ንግግር አወዛጋቢ ሆኗል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG