በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶናልድ ትራንፕ የሬፖብሊካን ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩ ተወዳዳሪው ሆነው ተመረጡ


የሬፖብሊካን ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትራንፕ
የሬፖብሊካን ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትራንፕ

ከዩናይትድ ስቴይትስ አቢይ ፓርቲዎች አንደኛው የሬፐብክሊካን ፓርቲ ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝደንታዊ እጩ ተወዳዳሪው እንዲሆኑ ባሳወቀበት መድረክ የጉባዔ ተናጋሪዎቹ ሂላሪ ክሊንተንን በመክሰስና በወንጀል ላይ አተኩረው አምሽተዋል።

የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ክሊቭላንድ
የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ ክሊቭላንድ

የሬፐብሊካኑ ጉባዔ በሚካሄድበት በክሊቭላንድ ኦሃዮ ተቃውሟቸውን በመግለጽ የሚወጡ አንዳንድ አሜሪካዊያን የዘንድሮው ምርጫ መላና አማራጭ የጠፋበት ሂደት ነው ብለው እንደሚያምኑ እየተናገሩ ነው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ዶናልድ ትራንፕ የሬፖብሊካን ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩ ተወዳዳሪው ሆነው ተመረጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG