በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሪፐብሊካን ፓርቲ ጉባኤ ተከፈተ


በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ይፋ የሚደረጉበት ጉባኤ በዛሬው ዕለት በኦሃዮ ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ክሊቭላንድ ተከፈተ።

በሥፍራው ተገኝተው የጉባኤውን ሂደት እየተከታተሉ ከሚዘግቡልን ሪፖርተሮቻችን አንዱ ሰለሞን አባተ በስልኩ መስመር ከአሉላ ከበደ በጉባኤው በመክፈቻው ቀን ድባብ፥ የተጠናከረና ለየት ያለ የጸጥታ ሁኔታ እንዲሁም በመጪዎቹ የጉባኤው ፕሮግራሞች ዙሪያ ጋር ተወያይቷል።

የሪፐብሊካን ፓርቲ ጉባኤ ተከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG