በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰነተር ክሩዝ ድጋፋቸውን ለሬፖብሊካኑ እጩ ባለመስጠታቸው ተቃውሞ ገጠማቸው


ሰነተር ክሩዝ
ሰነተር ክሩዝ

የሪፐብሊካን ፓርቲውን ፕሬዝደንታዊ ፉክክር እጩ የዶናልድ ትራምፕን መመረጥ መቀበላቸውንና ማጽደቃቸውን በይፋ ያሳውቃሉ ተብሎ ተጠብቀው የነበሩት የቴክሳሱ ሴናተር ቴድ ክሩዝ የተጠበቀባቸውን ባለማድረጋቸው ከትራምፕ ደጋፊዎች ጩኸት ተነስቶባቸዋል።

የፓርቲው የምክትል ፕሬዝደንትነት እጩ ማይክ ፔይንስ ባደረጉት ንግግር ዶናልድ ትራምፕን ተዋጊና ድል አድራጊ ሲሉ ጠርተዋቸዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ሰነተር ክሩዝ ድጋፋቸውን ለሬፖብሊካኑ እጩ ባለመስጠታቸው ተቃውሞ ገጠማቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:44 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG