ዋሽንግተን ዲሲ —
በሌላ በኩል ከሁለት ሳምንታት በፊት ከክልሉ ተፈናቅለው ነቀምት ከተማ የሚገኙት ተፈናቃዮች፤ “ለሕይወታችንም ሆነ ለንብረታችን ዋስትና የሚሰጠን አካል ባለመኖሩ የከተማው ሕዝብ በሚያደርግልን ድጋፍ በመጠለያ ውስጥ እንገኛለን” ብለዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ የስልጠና ቤት ገንብተው ሕገ ወጥ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩት ወጣቶች “ከተማ ውስጥ ከተፈጠረው ግጭት ጋር ግንኙነት የላቸውም” ሲል የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
በሌላ በኩል ከሁለት ሳምንታት በፊት ከክልሉ ተፈናቅለው ነቀምት ከተማ የሚገኙት ተፈናቃዮች፤ “ለሕይወታችንም ሆነ ለንብረታችን ዋስትና የሚሰጠን አካል ባለመኖሩ የከተማው ሕዝብ በሚያደርግልን ድጋፍ በመጠለያ ውስጥ እንገኛለን” ብለዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ