ዋሽንግተን ዲሲ —
የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በግጭት ምክኒያት የተፈናቀሉ ሰዎችን ሙሉ ለሙሉ ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ገለፀ። አብዛኞቹም ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን አስታውቋል።
በተፈጥሮ አደጋ ድርቅ ምክኒያት የሚረዱ ዜጎችም 7.8 ሚሊዮን እንደሆኑ ጥቆማ ሰጥቷል። የቤንሻንጉል ተፈናቃዮችን ለመርዳት መንቀሳቀሱንም አስታውቋል።
(ጽዮን ግርማ የኮሚሽንኑን የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴን አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ