በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አምነስቲ በአቶ በቀለና በአቶ ኦልባና ጤንነት ላይ ሥጋቱን ገለፀ


አቶ በቀለ ገርባና አቶ ኦልባና ሌሊሳ
አቶ በቀለ ገርባና አቶ ኦልባና ሌሊሳ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል
አምነስቲ ኢንተርናሽናል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:32 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በቃሊቲ እሥር ቤት የሚገኙት አቶ በቀለ ገርባና አቶ ኦልባና ሌሊሳ “የሕክምና እርዳታ እንዳያገኙ ተደርገዋል” ሲል ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳስቧል፡፡

በተለይ የአቶ ኦልባና ሌሊሣ ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን የድርጅቱ የኢትዮጵያና የኤርትራ መርማሪ ክሌር ቤስተን ለቪኦኤ በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል፡፡

ድርጅቱ ባለፈው ዓርብ ባወጣው የአፋጣኝ እርምጃ ጥሪው መልዕክቱን የሚያዩ ሁሉ ለኢትዮጵያ መንግሥት ተመሣሣይ ጥሪ እንዲያስተላልፉ አሳስቧል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG