በኮቪድ-19 ዙሪያ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞችን ለማብቃት በሰሜን አሜሪካ ያሉ ሃኪሞች ጥረት
በአሜሪካን አገር በተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ሰባት የሕክምና ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኮቪድ19ን ስርጭት ለመከላከል እና ድጋፍ ለማድረግ በሚል YGT በሚል ስያሜ ስለ ኮቪድ19 ለሕክምና ባለሞያዎች እና በተለያዩ የገጠር ከተሞች ለሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በቪዲዮ የሚቀርቡ ትምህርቶች(ዊብናር)አዘጋጅተዋል፡፡ የቡድኑ አባል እና በካሊፎርኒያ ሳንዋኪን ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ታፈረ ንጋት ስለቡድኑ ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 18, 2021
ክፍል አንድ:- ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ እያደረሰ ያለው ጉዳት እና ያሉት ምርጫዎች
-
ኤፕሪል 01, 2021
ኮቪድ 19 የፈጠረው የስራ ጫና እና ኢትዮጵያዊያን ሃኪሞች እያሳለፉት ያለው ጊዜ