በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"እራሳችንን ማወቅ እና ሁለንተናዊ ደህንነታችን ላይ መስራት ይኖርብናል" ዮፍታሄ ማን ያዘዋል


"እራሳችንን ማወቅ እና ሁለንተናዊ ደህንነታችን ላይ መስራት ይኖርብናል" ዮፍታሄ ማን ያዘዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:12 0:00

ዮፍታሄ ማን ያዘዋል የክሁል ሁለንተናዊ ዕድገት ማዕከል መስራች እና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የተመሰከረለት የዮጋ አሰልጣኝ ነው፡፡ ከአመታት በፊት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የስነሕንጻ አርክቴክቸር ተማሪ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ እራሱን ለማወቅ እና የሚወደውን ነገር ለመስራት ይመራመር እንደነበር ያስታውሳል፡፡ ዮፍታሄ በአሁን ሰዓት በክሁል ማዕከል ውስጥ የተለያዩ የዮጋ፣ የጥሞና፣ የቀናንነት እና እንዲሁም ልምድ የመለዋወጥ መርሃግብሮችን በማዘጋጀት አገልግሎት ይሰጣል፡፡

XS
SM
MD
LG