No media source currently available
በዋሺንግተን ዲ.ሲ. ጊዜ፤ ረቡዕ፣ መስከረም 27 / 2013 ዓ.ም. ከምሽቱ 3 ሰዓት፤ አዲስ አበባ ላይ ለሐሙስ አጥቢያ ከሌሊቱ 10 ሰዓት፤ [በለንደን ዓለምአቀፍ ሰዓት አቆጣጠር ሐሙስ 0100 ወይም ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ወይም 1:00AM] በሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ የወቅቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ እና በዴሞክራቲክ ፓርቲ ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሴናተር ካማላ ሃሪስ መካከል የሚካሄደውን ክርክር በቀጥታ ይከታተሉ።