በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምክትል ፕሬዚዳንትነት ተፎካካሪዎች ክርክር

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት ማይክ ፔንስ እና የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ የካሊፎርኒያዋ ሴኔተር ካመላ ሃሪስ ትናንት ረቡዕ ምሽት ዩታ ግዛት ሶልት ሌክ ሲቲ ውስጥ ክርክር ሲያካሂዱ
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት ማይክ ፔንስ እና የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ የካሊፎርኒያዋ ሴኔተር ካመላ ሃሪስ ትናንት ረቡዕ ምሽት ዩታ ግዛት ሶልት ሌክ ሲቲ ውስጥ ክርክር ሲያካሂዱ

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት ማይክ ፔንስ እና የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ የካሊፎርኒያዋ ሴኔተር ካመላ ሃሪስ ትናንት ረቡዕ ምሽት ዩታ ግዛት ሶልት ሌክ ሲቲ ውስጥ ክርክር አካሂደዋል።

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ እና ሌሎችም የዋይት ሃውስ ባለሥልጣናት ለኮሮናቫይረስ በመጋለጣቸው ምክንያት ራሳቸውን ለይተው ባሉበት ወቅት በተካሄደው በዚህ ክርክር ዋነኛውን ትኩረት ይዞ የነበረው የአስተዳደሩ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አያያዝ እንደነበር ታይቷል።

ማይክ ኦ’ሱሊቫን ከሎስ አንጀለስ ያጠናቀረው ዘገባ፤ ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የምክትል ፕሬዚዳንትነት ተፎካካሪዎች ክርክር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:11 0:00

XS
SM
MD
LG