“በኦሮሚያ ግድያና እስራት ይቁም” በዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደ ሰልፍ

Your browser doesn’t support HTML5

ከዋይት ሃውስ ቤተ-መንግሥት እስከ ውጭ ጉዳይ መስርያ ቤት “በኦሮሚያ መብት ይከበር፣ የተማሪዎች ግድያና እስራት ይቁም” በማለት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ድምጻቸውን አሰምተዋል።