ዋሽንግተን ዲሲ —
በክልሉ የሚንቀሳቀሰው የተቃዋሚ ፖርቲ የኦሮሞ ፌድራላዊ ኮንግሬስ እና የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ስለ ተቃውሞዎቹ የገለጡ አንዳንድ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች በተመሳሳይ “መንግስት ለውዝግቡ ከኃይል የጸዳ ሁነኛ እልባት ነው መሻት ያለበት፤” ይላሉ።
በርዕሰ ጉዳዩ ላይ የተጠናከሩትን ዘገባዎች ከዚህ ያድምጡ፤