በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለኦሮምያ ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰልፍ ተካሄደ

ስለኦሮምያ ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰልፍ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:29 0:00

ስለኦሮምያ ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰልፍ ተካሄደ

ኒው ዮርከ ከተማ ውስጥ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላይ ፅ/ቤት ደጅ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦሮምያ ውስጥ እየፈፀመ ናቸው ያሏቸውን አድራጎቶች በመቃወም ከተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የተጠራሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሰልፍ አድርገዋል፡፡

ኒው ዮርከ ከተማ ውስጥ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላይ ፅ/ቤት ደጅ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦሮምያ ውስጥ እየፈፀመ ናቸው ያሏቸውን አድራጎቶች በመቃወም ከተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የተጠራሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሰልፍ አድርገዋል፡፡

እነዚሁ ከተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች እንደተሰባሰቡ የተነገረ የኦሮሞና የሌሎችም ብሔረሰቦች አባላት የመንግሥቱ ኃይሎች ኦሮምያ ውስጥ እየፈፀሙ ናቸው ያሉትን እሥራትና ግድያ እንዲያቆሙ ጠይቀዋል፡፡

ሰልፈኞቹ ኢትዮጵያ የፈረመችውን የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ እንድታከብር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጫና እንዲያደርግ ሠልፈኞቹ ጥሪ አሰምተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ስለኦሮምያ ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰልፍ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG