በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምዕራብ ወለጋ ውስጥ በመንግስት ታጣቂዎች የሚፈፀም ግድያ መቀጠሉን እንዲሁም በአጄ ከተማ በነዋሪዎችና በታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሕዝቡም ከታጣቂዎችም ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎች ገለጹ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምዕራብ ወለጋ ውስጥ በመንግስት ታጣቂዎች የሚፈፀም ግድያ መቀጠሉን እንዲሁም በአጄ ከተማ በነዋሪዎችና በታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሕዝቡም ከታጣቂዎችም ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎች ገለጹ።
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ በበኩሉ ግድያው መቀጠሉን ሪፖርት እንደሚደርሳቸው ገልጸው ቀጣይ ሁኔታው እንደሚያሳስባቸው ተናግረዋል።
የአካባቢውን የመንግሥት ተወካዮች ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ግድያ መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ