የታሰሩ ተቃዋሚዎች ዘመዶቻቸውንም ሆነ ጠበቆቻቸውን ሊያዩ እንዳልቻሉ ተገለጸ

  • መለስካቸው አምሃ

ሰማያዊ ፓርቲ፥ በፀጥታ ኃይሎች የተያዙ አባሎቹና የፓርቲው ልሣን ዋና አዘጋጅ ከታሠሩበት ቀን ጀምሮ ዘመዶቻቸውም ሆኑ ጠበቆቻቸው ሊያዪዋቸው እንዳልቻሉ ገለጹ።

የፓርቲው ሊቀ መንበር፥ የታሣሪዎቹ ጤንነት ጉዳይ እንደሚያሳስባቸው ተናገሩ።

መለሳቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ ልኳል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የታሰሩ ተቃዋሚዎች ዘመዶቻቸውንም ሆነ ጠበቆቻቸውን ሊያዪ እንዳልቻሉ ተገለጸ