አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ባቀረቡት አቤቱታ የማረሚያ ቤቱን መልስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።
ለሠበር ችሎቱ ያቀረቡት አቤቱታም ለሌላ ጊዜ ተቀጥሯዋል።
መለስካቸው አምሃ ሂደቱን ተከታትሎ የላከውን ዘገባ ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።