አዲሱ የፊፋ ፕሬዚደንት ኢትዮጵያን ጎበኙ

  • እስክንድር ፍሬው
ከፊል የምናገኘዉ ድጋፍ በሚጨምርበት ሁኔታ ላይ ተነጋግረናል ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኩዋስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ጁነዲ ባሻ ከዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬዉ ጋር ባደረጉት የስልክ ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።

የዓለም የእግር ኩዋስ ፌዴሬሽኖች ማህበር አዲሱ ፕሬዚደንት ጂአኚ ኢንፋቲኖ በኢትዮጵያ ጉብኝት ማድረጋቸዉና የተለያዩ ዉይይቶች ማድረጋቸዉ ተግጿል።

ከፊል የምናገኘዉ ድጋፍ በሚጨምርበት ሁኔታ ላይ ተነጋግረናል ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኩዋስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ጁነዲ ባሻ ከዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬዉ ጋር ባደረጉት የስልክ ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ሙሉዉን ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የፊፋ ፕሬዚደንት ኢትዮጵያን ጎበኙ