በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የደረሰው አደጋ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተጠየቀ

  • እስክንድር ፍሬው

በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ አደጋ ደርሶበት ዕርዳታ እየጠበቀ ያለ ወጣት

በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ለሞቱት ሰዎች ኀዘናቸውን የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሁኔታው በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቀዋል።

በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ለሞቱት ሰዎች ኀዘናቸውን የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሁኔታው በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቀዋል።

“በበዓሉ ላይ በነበረው ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጢስ ለመጠቀም የሚያስገድድ ሁኔታ አልነበረም” ብለዋል የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ እና የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፡፡

እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው።

ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የደረሰው አደጋ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተጠየቀ