በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበርካቶች ሕይወት በጠፋበት የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በአካል ከነበሩ ጋዜጠኞች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

በኢሬቻ በዓል ላይ ሕይወቱ ያለፈው የ32 ዓመቱ የኮንስትራክሽ ኢንጂነር አቶ ተስፉ ታደሰ የቀብር ሥነ ስርዓት
በኢሬቻ በዓል ላይ ሕይወቱ ያለፈው የ32 ዓመቱ የኮንስትራክሽ ኢንጂነር አቶ ተስፉ ታደሰ የቀብር ሥነ ስርዓት

በቦታው ከነበሩ ጋዜጠኞች አንዱ "እኔ ብቻ ሆስፒታል ውስጥ ተጥለው በነበሩ ድንኳኖች ሰው እንዲለያቸው ተብለው የተቀመጡ ከ50 በላይ አስክሬኖች ቆጥሬያለሁ " ይላል።

በትናንትናው ዕለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሃይቅ ለመከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው ኢሬቻ በዓል ላይ ለዘገባ ተገኝተው የነበሩ ጋዜጠኞች የተከታተሉትን በዝርዝር ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ጽዮን ግርማ የተወሰኑትን አነጋግራ ተከታዩን አጠናቅራለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የበርካቶች ሕይወት በጠፋበት የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በአካል ከነበሩ ጋዜጠኞች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:18 0:00

XS
SM
MD
LG