በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹሃን ዜጎች ከነገ ረቡእ ጀምሮ የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል።
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሄደው ስብሰባ በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹሃን ዜጎች ከነገ ረቡእ ጀምሮ የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል።
ታፍነው የተወሰዱ ዜጎችን የማስመለሱና በአጥፊዎች ላይ የሚወሰደው የማያዳግም እርምጃ እንዲቀጥልም አሳስቧል።
እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5