አንዳንድ ተንታኞች፣ ከውሳኔው ጀርባ ሌላ ምክንያት መኖሩን ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ፣ የጸጥታ ስጋት መኖሩን ይስማሙና፣ የስደተኞች መብት ግን ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ያሰምሩበታል።
ናይሮቢ —
ኬንያ ባለፈው ሳምንት ሁለት የስደተኞች መጠለያ ካምፖችን እንደምትዘጋ ስትገልጽ፣ ለዚህም ምክንያቷ የፀጥታ ስጋት እንደሆነ ማመልከቷ አይዘነጋም።
በኬንያ የሚገኘው ካኩማ የስደተኞች መጠለያ
አንዳንድ ተንታኞች፣ ከውሳኔው ጀርባ ሌላ ምክንያት መኖሩን ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ፣ የጸጥታ ስጋት መኖሩን ይስማሙና፣ የስደተኞች መብት ግን ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ያሰምሩበታል።
ከጂል ክሬግ የደረሰንን ዘገባ አዲሱ አበበ አቅርቦታል የድምጽ ፋይሉን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኬንያ ካምፖችን ለመዝጋት ብታቅድም የስደተኞች መብት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተንታኞች ያሰምራሉ