የካሜሩንና የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች የነውጠኛው ቦኮ ሀራም ታጋቾችን ነፃ አወጡ

ፋይል ፎቶ - የካሜሩንና የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች

ታጋቾቹ ነፃ የወጡት በካሜሩንና በናይጄሪያ መካከል በምትገኘው አቺጋቻ (Achigachia) ላይ ወረራ ከተካሄደ በኋላ መሆኑም ታውቋል።

የካሜሩንና የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች፥ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የነውጠኛው ቦኮ ሀራም ታጋቾችን ነፃ አወጡ። ታጋቾቹ ሴቶችና ልጃገረዶች አንድም በግዳጅ እንዲያገቡ የተደረጉ አልያም ለወሲብ ባርነት የተሸጡ ነበሩ ተብሏል።

ቦኮ ሓራም

ታጋቾቹ ነፃ የወጡት በካሜሩንና በናይጄሪያ መካከል በምትገኘው አቺጋቻ (Achigachia) ላይ ወረራ ከተካሄደ በኋላ መሆኑም ታውቋል።

ሞኪ ኤድዊን ኪንድዜካ (Moki Edwin Kindzeka) ታግተው በነበረበት ጊዜ ያሳለፉትን ተሞክሮ ያጋሩትን ልጃገረዶችና ሴቶቸ አናግሮ ተከታዩን ልኳል። አዲሱ አበበ አቅርቦታል።

Your browser doesn’t support HTML5

የካሜሩንና የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች የነውጠኛው ቦኮ ሀራም ታጋቾችን ነፃ አወጡ