ዋሽንግተን ዲሲ —
በዋና ከተማ ያዉንዴ የሚገኝ ፓሊስ ጣቢያ በመቶዎች የሚቆጠሩ የካሜሩን ወጣቶች ጥቃት መማካሄዳቸው፣ የሰብአዊ መብት ረገጣን፣ የጭካኔ እርምጃንና እስረኞችን ለማሳመን ይፈጸማል ያሉትን ሰቆቃ በመቃወም ዋና ከተማዋ ያዉንዴ ውስጥ የሚገኝ ፖሊስ ጣብያ ላይ ጥቃት አድርሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አስራለች።
ከዚህ በፊት ቢያንስ አንድ ሰዉ መሞቱንና አያሌ በቁሰላቸውን ዘግበን ነበር። ተጨማሪ ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቧል ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።