በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካሜሩን ነውጠኞችን ለመዋጋት የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች መቀላቀላቸውን በደስታ ተቀበለች

የካሜሩን ወታደሮች የቦኮ ሐራም (Boko Haram) ነውጠኞችን ለማሽነፍ በሚካሄደው ውጊያ ከፍተኛ የጸጥታ ጥበቃ ላይ ይገኛሉ ፋይል ፎቶ [አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo]
የካሜሩን ወታደሮች የቦኮ ሐራም (Boko Haram) ነውጠኞችን ለማሽነፍ በሚካሄደው ውጊያ ከፍተኛ የጸጥታ ጥበቃ ላይ ይገኛሉ ፋይል ፎቶ [አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo]

ብዛት ያላቸው ካሜሩናውያን ግን፥ በውጊያው የሜሪካውያኑን ወታደሮች ሚና እስካሁን አልተረዱም።

የካሜሩን ፕሬዘዳንት ፓል ቢያ (Paul Biya) ሀገራቸው ከቦኮ ሐራም (Boko Haram) ነውጠኞች ጋር በምታካሂደው ውጊያ ለማገዝ፥ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች መቀላቀላቸውን በደስታ ተቀብለዋል። ብዛት ያላቸው ካሜሩናውያን ግን፥ በውጊያው የሜሪካውያኑን ወታደሮች ሚና እስካሁን አልተረዱም።

ዘጋቢአችን ሞኪ ኤድዊን ኪንድዜካ (Moki Edwin Kindzeka) የወታደሮቹን እንቅስቃሴ አስመልክቶ ካሜሩናውያንን፥ ያካባቢውንና የዩናይትድ ስቴትስን ጦር አዛዦች አነጋግሮ ተከታዩን ሰፋ ያለ ሪፖርት አድርሶናል።

ሰሎሞን ክፍሌ አጠናቅሮ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

ካሜሩን ነውጠኞችን ለመዋጋት የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች መቀላቀላቸውን በደስታ ተቀበለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:40 0:00

XS
SM
MD
LG