የቡሩንዱ መንግስተና ተቃዋሚዎች መመለሻ የሌለው ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት ተጨባጭ የሆነ ንግግር ማካሄድ እንዲጀምሩ የሚገፋፋ መልእክት ይዞ ዛሬ ወደ ቡሩንዲ አምርቷል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ምክር ቤት ልዑካን ቡድን የቡሩንዱ መንግስተና ተቃዋሚዎች መመለሻ የሌለው ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት ተጨባጭ የሆነ ንግግር ማካሄድ እንዲጀምሩ የሚገፋፋ መልእክት ይዞ ዛሬ ወደ ቡሩንዲ አምርቷል።
ፋይል ፎቶ - የብሩንዲ ወታደር የሮኬት ላውንቸር (rocket launcher) ይዞ በዋና ከተማዋ ቡጂምቡራ (Bujumbura) እየጠበቀ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሩካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ማርሬት በሽር ከቡድኑ ጋር ተጉዛለች። የላከችውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የጸጥታ ምክር ቤት ልዑካን ቡድን የሰላም መልእክት ይዞ ዛሬ ወደ ቡሩንዲ አምርቷል