No media source currently available
በኢትዮጵያ የዝናብ እጥረት ባስከተለው ድርቅ የተነሳ የኢትዮጵያ መዲና ውኃ በፈረቃ ማከፋፈል ጀምራለች። ፈረቃው የሚተገበረው በተወሰኑ የከተማይቱ ክፍሎች እንደሚሆን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አመልክቷል።