በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች፤


Amharic Radio Magazine Program Banner

የአራት አሥርታት የሞያ ሕይወትና ጉዞ፤ ቆይታ ከንጉሴ መንገሻና ከጌታሁን ታምራት ጋር፤ (የኃለኛው የመቀዳሚው የብዕር ሥም ነበር)፤ የገዛ አጻጻፍ ዘይቤውን በሥርቆሽ የሚያሳየን ወጣት ባለ ቅኔ አብረውን ያመሻሉ።

በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን እውቅ ገጣሚ ሕይወትና ሥራ እናስታውሳለን።

የአማርኛ መዝገበ ቃላት እና ደስታ ተክለ ወልድ፤ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ንጉሴ አክሊሉ ከማስታወሻው ያጋራናል።

የሳምቱን ምርጥ ግጥምና ለምሽቱ የተመራረጡ ዜማዎች የተካተቱበትን የእለተ እሁድ የራዲዮ መጽሔት ልዩ ልዩ ቅንብሮች ያድምጡልን ዘንድ እአሆ ተጋብዘዋል።

XS
SM
MD
LG