

Embed
share
የታሪክ ማስታወሻ
by ቪኦኤ
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
0:00
0:06:18
0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


Embed
share
ቃሌን አላጥፈውም
by ቪኦኤ
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
0:00
0:11:03
0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
የእድሜውን አብላጫ ጊዜ፥ ሃምሳ ዓመታት በዘለቀ የሙዚቃ ህይወቱ ላበረከተው የጥበብ ስጦታ የዓመቱ ምርጥ ሠው፤ የሚል የአክብሮት መጠሪያ ተሸልሟል።
ዘመን በጠገቡት የሙዚቃ ሥራዎቹ የተወደሰው ድምጻዊ ተሾመ አሰግድ፤ አክባሪዎቹ የመንትዮቹ የMinneapolis እና St. Paul ከተሞች የኪነ ጥበብ ማኅበር “ፍኖተ ጥበብ” አባላት ናቸው።
የሳምቱን ምርጥ ግጥም፥ የንጉሴ አክሊሉን የታሪክ ማስታወሻ እና የአሜሪካን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ቅኝት ያካተተው የራዲዮ መጽሔት ቅንብር እንድ ቀርቧል።