ዋሺንግተን ዲሲ —
አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃሃፊ አንቶንዮ ጉተሬስ ድርጅቱ ደቡብ ሱዳን ውስጥ “የባሰ ሁኔት እንዳይፈጠር” እየጣረ ነው ብለዋል።
በጋምቢያው ድህረ ምርጫ በተከሰተው ቀውስ ምክንያት ትልቅ ግጭት እንዳይነሳ ያደረገውን ዓለም አቀፍና ክልላዊ ትብብርንም አሞግሰዋል።
የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ማርግሬት ባሽር ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፅሕፈት ቤት የላከችውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።