በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞሮኮ ወደ አፍሪካ ኅብረት የመመለስ ውሳኔ - በኅብረቱ አባል ሀገራት ዕይታ


በዘንድሮ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከ54ቱ አባል ሀገሮች 39ኙ ሞሮኮ ተመለሳ ሕብረቱን እንድትቀላቀል ድጋፍ በመስጠታቸው አሸናፊው "አንድነት" ሆኗል።

ሞሮኮ ከአህጉራዊው ድርጅት ለሰላሳ ዓመታት በላይ ተለይታ ከቆየች በኋላ እንደገና መመለሷን የአፍሪካ ኅብረት በደስታ ተቀብሎታል። ሀገሪቱ እ.አ.አ በ 1984 ዓ.ም ከኅብረቱ እንድትወጣ ያደረጋት ዓብይ ምክንያት መፍትሄ ካላገኘ ግን ሽግግሩ የተሳካ ላይሆን ይችላል። አኒታ ፓወል ከአዲስ አበባ ያደረሰችን ዘገበ አለ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG