አዲስ አበባ —
የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት ሁሉም ለአህጉራዊው ድርጅት መዋጮ የሚያደርጉበትን አሠራር ለመተግበር እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የሕብረቱ ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ኢረስተስ ሙዌንቻ ተናገሩ።
እስካሁን ባለው አሰራር የሕብረቱ መርሃ ግብሮችና የሰላም ማስከበር ተልእኮዎች የገንዘብ ክፍተት እየገጠማቸው መሆኑን በሶማሊያ ያለውን ሁኔታ በምሳሌ በመጥቀስ አብራርተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።