በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ መወሰኑ ተዘገበ

  • እስክንድር ፍሬው

ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬው እትሙ እንዳለው ከሃላፊነት የተነሱት፣ የኦሄዴድ አስፈጻሚና የኦሮሚያ ገዢ ፓርቲ የሆነው የኦሮሞ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ እና የክልሉ አስተዳደር እና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰሎሞን ኩቹ ናቸው።

ሁለት የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ መወሰኑን አንድ በአገር ውስጥ የሚታተም ጋዜጣ አስነብቧል።

ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬው እትሙ እንዳለው ከሃላፊነት የተነሱት፣ የኦሄዴድ አስፈጻሚና የኦሮሚያ ገዢ ፓርቲ የሆነው የኦሮሞ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ እና የክልሉ አስተዳደር እና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰሎሞን ኩቹ ናቸው። እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG