በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሚያ ተቃውሞ በምዕራብ ሐረርጌ እና በአርሢ ትላልቅ ሰልፎች ተካሄደዋል


በሁለቱም አካባቢዎች ማለትም በዳሮ ለቡ እና በዶሎ ማና በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ የቀረቡ መፈክሮች፥ በመንግሥት ታጣቂዎች ይፈጸማሉ የተባሉ ድብደባዎች፥ እሥራትና ግድያ እንዲቆሙ ተጠይቆባቸዋል።

ዛሬም ቀጥሎ በዋለው የኦሮሚያ ተቃውሞ በምዕራብ ሐረርጌ እና በአርሢ ትላልቅ ሰልፎች መካሄዳቸው ተገልጿል።

በሁለቱም አካባቢዎች ማለትም በዳሮ ለቡ እና በዶሎ ማና በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ የቀረቡ መፈክሮች፥ በመንግሥት ታጣቂዎች ይፈጸማሉ የተባሉ ድብደባዎች፥ እሥራትና ግድያ እንዲቆሙ ተጠይቆባቸዋል። የምዕራብ ሐረርጌው ሰልፍ በሰላም ሲጠናቀቅ በአርሲው ላይ የፖሊስ ድብደባና እሥራት ታይቶበታል ተብሏል።

የአፋን ኦሮሞ አገልግሎት ባልደረቦች ቱጁቤ ኩሣና ጃለኔ ገመዳ ያጠናቀሯቸው አጫጭር ዘገባዎች አሉ። ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

የኦሮሚያ ተቃውሞ በምዕራብ ሐረርጌ እና በአርሢ ትላልቅ ሰልፎች ተካሄደዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG