በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ መወሰኑ ተዘገበ


ሁለት የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ መወሰኑ ተዘገበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00

ሁለት የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ መወሰኑን አንድ በአገር ውስጥ የሚታተም ጋዜጣ አስነብቧል።  ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬው እትሙ እንዳለው ከሃላፊነት የተነሱት፣ የኦሄዴድ አስፈጻሚና የኦሮሚያ ገዢ ፓርቲ የሆነው የኦሮሞ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ እና የክልሉ አስተዳደር እና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰሎሞን ኩቹ ናቸው። እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG