ሁለት የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ መወሰኑ ተዘገበ
ሁለት የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ መወሰኑን አንድ በአገር ውስጥ የሚታተም ጋዜጣ አስነብቧል። ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬው እትሙ እንዳለው ከሃላፊነት የተነሱት፣ የኦሄዴድ አስፈጻሚና የኦሮሚያ ገዢ ፓርቲ የሆነው የኦሮሞ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ እና የክልሉ አስተዳደር እና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰሎሞን ኩቹ ናቸው። እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ