በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት ከሦስት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ (ክፍል ሁለትና የመጨረሻ)


Russian troops march in Red Square in Moscow, Russia, during the Victory Day military parade to mark 74 years since the victory in World War II.
Russian troops march in Red Square in Moscow, Russia, during the Victory Day military parade to mark 74 years since the victory in World War II.

የሕግ ባለሞያው አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ፣ የኒዩርክ አዮና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ደረሰ ጌታቸውና ከሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ሕግ ፋካልቲ ሪሰርቸር ረዳት መምህር ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ ናቸው ተወያዮቹ ። ያወያየቻቸው ደግሞ ጽዮን ግርማ ናት።

በኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ተቃውሞ አንድ ዓመት ሊያስቆጥር ጥቂት ቀናት ይቀሩታል። እንዲሁም በአማራ፣ በኮንሶ እና በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ተቃውሞ እና ተቃውሞውን ለመበተን የሚወሰደው እርምጃ ለበርካቶች ሕይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል።

ይህንን ጉዳይም ዓለም አቀፍ ብዙሃን መገናኛን ጨምሮ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚከታተሉ ሁሉ እየዘገቡት ይገኛሉ። እሁድ ዕለት በቢሾፍቱ ሆራ ሃይቅ ኢሬቻ በዓል ላይ በተከሰተው አደጋ ደግሞ የበርካቶች ሕይወት ጠፍቷል። ይህንንና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የሕግ ባለሞያው አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ፣ የኒዩርክ አዮና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ደረሰ ጌታቸውና ከሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ሕግ ፋካልቲ ሪሰርቸር ረዳት መምህር ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ ናቸው ተወያዮቹ ። ያወያየቻቸው ደግሞ ጽዮን ግርማ ናት።

ክፍል ሁለት እና የመጨረሻው ክፍል ይቀርባል።

ውይይት ከሦስት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ (ክፍል ሁለትና የመጨረሻ)
please wait

No media source currently available

0:00 1:02:26 0:00

ውይይቱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በተጨማሪም ለሚነሱት ጥያቄዎች የኢትዮጵያ መንግሥትን ምላሽ ለማካተት በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ተወያይ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት የመንግሥት ቃል አቀባይ አቶ መሐመድ ሰኢድ ስብሰባ ላይ መሆናቸውን በመግለፃቸው ማካተት አልቻልንም። ነገር ግን የኢትዮጵያን መንግስት ምላሽ አካተን እንዲሁም እናንተም አድማጮች ውይይቱን ተከታተላችሁ የምትሰጡትን አስተያየት ጨምረን ውይይቱን እንቀጥላለን።

በውይይቱ ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች እንዲሁም በቀጣይ ከዚህ ጉዳይ ጋር መነሳት አለበት የምትሉትን ሁሉ ፃፉልን። በቀጣይ በምናደርገው ውይይት ሐሳባችሁን ለማካተት ጥረት እናደርጋለን።

XS
SM
MD
LG