በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ፍራንሷ ኦላንድ በፓሪስ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ወደ 120 ሰዎች አርብ እንደሞቱ ገልጸዋል።

የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ፍራንሷ ኦላንድ በፓሪስ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ወደ 120 ሰዎች አርብ እንደሞቱ ገልጸዋል። ​በፓሪስ ትያትር ውስጥ የደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ድምጹ ከስቴድ ደ ፍራንስ (Stade de France) የእግር ኳስ እስቴድዮም ውስጥ ተሰምቷል ይህንን ፋይል በመጫን ቪድዮውን ለማየት ይችላሉ። የፈረንሳይና ጀርመን እግር ኳስ ግጥምያ በሚካሄድበት ጊዜ ነው ጥቃቱ የተፈጸመው። ሌሎች የተኩስ ጥቃቶችም በተለያዩ የፓሪስ ካፌዎች ተፈጽመዋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG