በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፈረንሳይ የፀረ-ሽብር አዲስ እርምጃዎች


ትላንት በለውጡ ላይ የተሰጠው ድምፅ ሕግ ሆኖ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት፥ሊያጋጥሙት ከሚችሉ መሰናክሎች የመጀመሪያውን አልፏል።

የፈረንሳይ ፓርላማ አባላት፥ ባለፈው ዓመት ሙስሊም ነውጠኞች ጥቃት ካደረሱ በኋላ ሀገሪቱ ሽብርተኝነትን በተሻለ መንገድ መዋጋት ያስችላታል ሲል መንግሥት የሚከራከርለትን አጨቃጫቂ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ለውጥ አጽድቀዋል።

ትላንት በለውጡ ላይ የተሰጠው ድምፅ ሕግ ሆኖ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት፥ሊያጋጥሙት ከሚችሉ መሰናክሎች የመጀመሪያውን አልፏል።

ሊሳ ብራየንት ከፓሪስ ዘግባለች። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በፈረንሳይ የፀረ-ሽብር አዲስ እርምጃዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG