የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ፍራንሷ ኦላንድ በፓሪስ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ወደ 120 ሰዎች አርብ እንደሞቱ ገልጸዋል። በፓሪስ ትያትር ውስጥ የደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ድምጹ ከስቴድ ደ ፍራንስ (Stade de France) የእግር ኳስ እስቴድዮም ውስጥ ተሰምቷል ይህንን ፋይል በመጫን ቪድዮውን ለማየት ይችላሉ። የፈረንሳይና ጀርመን እግር ኳስ ግጥምያ በሚካሄድበት ጊዜ ነው ጥቃቱ የተፈጸመው። ሌሎች የተኩስ ጥቃቶችም በተለያዩ የፓሪስ ካፌዎች ተፈጽመዋል።
የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ
የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ፍራንሷ ኦላንድ በፓሪስ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ወደ 120 ሰዎች አርብ እንደሞቱ ገልጸዋል።
![ጥይት በበሳው መስታወት ሰዎች ሃዘናቸውን ሲገልጹ "በምን ስም?" ወይም በእንግሊዝኛ "In the name of what?" የሚል በፈረንሳይኛ የተፃፈ ጥያቄ አቅርበዋል። ይህ በፓሪስ የሽብር ጥቃት ከደረሰባቸው ቦታዎች አንዱ ሩ ደ ሻሮን (Rue de Charonne) የሚባል ምግብ ቤት ነው። [አሶሽየትድ ፕረስ ፎቶ/AP Photo/ፍራንክ አጎስቲን/Frank Augstein]](https://gdb.voanews.com/343f2ff9-b2a7-46e8-9b24-46478618a3b6_cx0_cy32_cw0_w1024_q10_r1_s.jpg)
1
ጥይት በበሳው መስታወት ሰዎች ሃዘናቸውን ሲገልጹ "በምን ስም?" ወይም በእንግሊዝኛ "In the name of what?" የሚል በፈረንሳይኛ የተፃፈ ጥያቄ አቅርበዋል። ይህ በፓሪስ የሽብር ጥቃት ከደረሰባቸው ቦታዎች አንዱ ሩ ደ ሻሮን (Rue de Charonne) የሚባል ምግብ ቤት ነው። [አሶሽየትድ ፕረስ ፎቶ/AP Photo/ፍራንክ አጎስቲን/Frank Augstein]

2
ሻማ በማብራት እና "እኔ ፓሪስ ነኝ" "I am Paris" የሚል ጸሁፍ በማስቀመጥ ሰዎች በፓሪስ ጥቃት ለተጎዱት ድጋፋቸውን ይገልጻሉ

3
የቦምብና የተኩስ ጥቃቱ ካበቃ በኋላ የፈረንሣይ ጦር አይፍል ታወርን (Eiffel Tower)ይጠብቃሉ

4
የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ