በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በህዳሴ ግድብ ላይ የሚካሄደዉ የተጽእኖ ጥናት ባጭር ጊዜ ሊጀመር ነዉ ተባለ

ጥናቱን እንዲያካሄዱ የተመረጡት 2 የፈረንሳይ ኩባንያዎች የቀረበዉ የሥራ መዘርዘርና የሚፈረመዉ ዉል በሦስቱ አገሮች የቴክኒክ ኮሚቴዎች እየታየ መሆኑንም ነዉ ሚኒስትሩ የጠቀሱት።

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የሚካሄደዉ የተጽእኖ ጥናት ከሁለት ወራት ባነሰ ጊዜ ሊጀመር እንደሚችል የኢትዮጵያ የዉሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሃይል ሚኒስትር ሞቱማ መቃሣ አስታወቁ።

ጥናቱን እንዲያካሄዱ የተመረጡት 2 የፈረንሳይ ኩባንያዎች የቀረበዉ የሥራ መዘርዘርና የሚፈረመዉ ዉል በሦስቱ አገሮች የቴክኒክ ኮሚቴዎች እየታየ መሆኑንም ነዉ ሚኒስትሩ የጠቀሱት።

እስክንድር ፍሬዉ ሚኒስትሩን አዲስ አበባ ላይ አነጋግሮ የላከዉን ዘገባ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።

በህዳሴ ግድብ ላይ የሚካሄደዉ የተጽእኖ ጥናት ባጭር ጊዜ ሊጀመር ነዉ ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG