በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊት ከግንባታው ሂደትና ምዕራፎች ጋር እንደሚቀጥል ታወቀ


ከግብፅና ሱዳን ጋር በሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጌድዮን አስፋው አስታወቁ።

የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊት ከግንባታው ሂደትና ምዕራፎች ጋር ይቀጥላል ሲሉ ከግብፅና ሱዳን ጋር በሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጌድዮን አስፋው አስታወቁ።

ኢትዮጵያ በሁለቱ የፈረንሣይ ኩባንያዎች የሚካሄደው ጥናት እስኪጠናቀቅ ድረስ ሙሊቱን ለማዘግየት ተስማምታለች በሚል የተሠራጨው ዘገባ የተሳሳተ መሆኑንም አብራርተዋል።

በኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑትን ኢንጂነር ጌድዮን አስፋውን በአዲስ አበባ ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ልኳል። ዘገባውን ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።

የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጌድዮን አስፋው የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊት ከግንባታው ሂደትና ምዕራፎች ጋር ይቀጥላል ብለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG