ዋሽንግተን ዲሲ —
በዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ውክልና ለማግኘት የምረጡኝ ዘመቻ በማካሄድ ላይ የሚገኙት ተወዳዳሪዎች፥ ከዚህ ቀደም ያልተለመዱ ስድ ቃላቶችን እየተወራወሩ ነው።
በተለይ ትላንት ማታ በዲትሮይት የተካሄደው ክርክር ስድብ የበዛበት እንደነበር ጠቅሦ ዊልያም ጋሎ አጭር ዘገባ አድሶናል። ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።
በተለይ ትላንት ማታ በዲትሮይት የተካሄደው ክርክር ስድብ የበዛበት እንደነበር ተዘግቧል።