No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጦር መሣሪያ ህግን በተመለከተ የደረሱበትን ፕሬዚደንታዊ ውሳኔያቸውን ይፋ ከማድረጋቸው አስቀድሞ ትናንት ሰኞ ከከፍተኛ የህግ አስፈጻሚ የምክር ቤት አባላት ጋር ተገናኝተዋል።