No media source currently available
በሁለቱም አካባቢዎች ማለትም በዳሮ ለቡ እና በዶሎ ማና በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ የቀረቡ መፈክሮች፥ በመንግሥት ታጣቂዎች ይፈጸማሉ የተባሉ ድብደባዎች፥ እሥራትና ግድያ እንዲቆሙ ተጠይቆባቸዋል። የምዕራብ ሐረርጌው ሰልፍ በሰላም ሲጠናቀቅ በአርሲው ላይ የፖሊስ ድብደባና እሥራት ታይቶበታል ተብሏል።