ሌሊት ከእንቅልፎ ነቅተው ተነስተው ሲጓዙ ወይም ደግሞ በር ከፍተው ሊወጡ ሲሉ እራስዎን ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል አግኝተው ያውቁ ይሆን? በእንቅልፍ ልብ መጓዝ በአብዛኛው ከአዋቂዎች ይልቅ ሕጻናት ላይ ያጋጥማል። አልጋ ላይ ተቀምጦ የሆነ ነገር ላይ ማፍጠጥ፣ አሊያም መዘዋወር እና የመሳሰሉት ምንም ዓይነት እራስን ማወቅ በሌለበት ይካሄዳሉ።
በእንቅልፍ ልብ መጓዝ የሚያጋጥም ሲሆን ሊፈጠር ስለሚችልባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው የጤና ባለሞያዎች ማብራሪያ አካተናል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 31, 2023
የንጹህ የመጠጥ ውሀ አቅርቦት እና ጤና
-
ሜይ 28, 2023
የማኅበረሰብ የጤና ስጋት - ሄፓታይተስ፤ የጉበት መቆጣት
-
ሜይ 10, 2023
የወባ በሽታ እና አዳዲሶቹ የህክምና ዘዴዎች
-
ሜይ 03, 2023
ኦቲዝም እና መደረግ ያለባቸው ድጋፎች
-
ኤፕሪል 14, 2023
ስለሳንባ ነቀርሳ ምን እንገንዘብ?
-
ኤፕሪል 09, 2023
የጤና አቅርቦት ተደራሽነት እና መላዎቹ