No media source currently available
በቅርቡ የተካሄደውን የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫን ጨምሮ በዩናይትድ ስቴትስ እና በ14 የአፍሪካ ሀገራት በድምሩ ከ15 በላይ የሚሆኑ ሀገራት ካለፈው ጥር 2016 ዓ/ም ወዲህ ምርጫ አካሂደዋል፡፡ የፖለቲካ ታዛቢዎች በየትኛውም ሀገር የሚካሄድ ምርጫ በዜጎች ላይ የአዕምሮ ጫና እንደሚያስከትል ይናገራሉ፡፡ በተለይም በአፍሪካ በሚካሄዱ ምርጫዎች አብዛኛውን ጊዜ የግጭት መቀስቀስ ስጋት እንደሚኖር ባለሞያዎች ይጠቁማሉ፡፡
ለመሆኑ ምርጫን ተከትሎ የሚመጡ አለመረጋጋት እና ጭንቀቶችን እንዴት መቋቋም ይቻላል?