ሌሊት ከእንቅልፎ ነቅተው ተነስተው ሲጓዙ ወይም ደግሞ በር ከፍተው ሊወጡ ሲሉ እራስዎን ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል አግኝተው ያውቁ ይሆን? በእንቅልፍ ልብ መጓዝ በአብዛኛው ከአዋቂዎች ይልቅ ሕጻናት ላይ ያጋጥማል። አልጋ ላይ ተቀምጦ የሆነ ነገር ላይ ማፍጠጥ፣ አሊያም መዘዋወር እና የመሳሰሉት ምንም ዓይነት እራስን ማወቅ በሌለበት ይካሄዳሉ።
በእንቅልፍ ልብ መጓዝ የሚያጋጥም ሲሆን ሊፈጠር ስለሚችልባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው የጤና ባለሞያዎች ማብራሪያ አካተናል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 08, 2024
ፎቢያ የሚሰኘው መሰረት የለሽ ጽኑ ፍርሃት ምንድነው?
-
ዲሴምበር 01, 2024
የጡት ካንሰር ህክምና ጥረቶች በአፍሪካ
-
ኖቬምበር 15, 2024
ፖሊዮ በድጋሚ እያንሰራራ ነው
-
ኦክቶበር 26, 2024
በቆዳ ስር እብጠት ይዞ የሚቀር ጠባሳ ኪሎይድ በምን ይከሰታል?
-
ኦክቶበር 13, 2024
የአመጋገብ ስርዓት መታወክ ምንድነው?
-
ሴፕቴምበር 29, 2024
ሱስ እና ጫናው