ለአስታማሚዎች ሊደረጉ የሚገቡ ድጋፎች
አስታማሚዎች ወይም እንክብካቤ አድራጊዎች የታማሚን ንጽህና መጠበቅ፣ መመገብ፣ መድሃኒት በአግባቡ እንዲወስዱ ማገዝን ጨምሮ የተለያዩ ሃላፊነቶችን ይሸከማሉ። አብዛኞቹም ተገቢ የሆነ ታማሚን የመንከባከብም ሆነ እራሳቸውን የሚጠብቁበት መንገድ ግንዛቤ ስለሌላቸው፤ ጊዜ በገፋ ቁጥር እራስን ለመጣል፣ ለብቸኝነት፣ እና ድባቴ ይጋለጣሉ። ለመሆኑ አስታማሚዎች ምን ዓይነት ድጋፍ ይሻሉ?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 07, 2025የልብ ህመም እና መደረግ የሚገባው ጥንቃቄ
-
ማርች 02, 2025የአጥንት ብግነት አርተራይተስ
-
ፌብሩወሪ 15, 2025በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎች የሚያስከትሉት የጤና ተግዳሮት
-
ፌብሩወሪ 08, 2025የፖለቲካ ምርጫ እና ጭንቀት
-
ፌብሩወሪ 01, 2025የቆዳን ቀለም ለማፍካት ጥቅም ላይ የሚውሉ ቅባቶች እና አደጋቸው
-
ጃንዩወሪ 19, 2025የአውዳመት የመጠጥ አጠቃቀም